Loading Secure Content
Loading Secure Content

ዜጋን ማገልገል ክብር ነው።
በ2022 አገልግሎቶችን በውጤታማነት የሚሰጡ ተቋማት እና በገነቡት መልካም እሴት የተመሰገኑ መንግስት ሰራተኞች ተፈጥረው ማየት!
በድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ፖሊሲና ስትራቴጂን በውጤታማነት በመተግበር፤ ብቃት እና ስነ-ምግባር የተላበሰ ሰራተኛ በማፍራት፣ የመንግስት አገልግሎት አሰጣጥና አስተዳደርን በቴክኖሎጂ በመደገፍ ቀልጣፋና ውጤታማ አገልግሎት ማቅረብ የሚችሉ ተቋማትን መገንባት
ፕሮፌሽናሊዝም (professionalism)
አገልጋይነት (Servanthood)
ፍትሃዊነት (fairness)
አካታችነት (inclusiveness)
ትብብር (collaboration)

